ማርቆስ 14:61 NASV

61 ኢየሱስ ግን ዝም አለ፤ ምንም መልስ አልሰጠም።ሊቀ ካህናቱም እንደ ገና፣ የቡሩኩ ልጅ፣ ክርስቶስ አንተ ነህን? ሲል ጠየቀው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 14:61