ማርቆስ 14:65 NASV

65 በዚህ ጊዜ አንዳንዶቹ ይተፉበት ጀመር፤ ዐይኑንም ሸፍነው በጡጫ እየመቱት፣ “እስቲ ትንቢት ተናገር!” ይሉት ነበር። ሎሌዎችም በጥፊ እየመቱ ወሰዱት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 14:65