ማርቆስ 16:14 NASV

14 ከዚያም ዐሥራ አንዱ በማዕድ ላይ ሳሉ ተገለጠላቸው፤ ከተነሣ በኋላ ያዩት ሰዎች የነገሯቸውን ስላላመኗቸው፣ አለማመናቸውንና የልባቸውን ድንዳኔ ነቀፈ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 16:14