ማርቆስ 16:20 NASV

20 ከዚያም ደቀ መዛሙርቱ ወጥተው፣ በየስፍራው ሁሉ ሰበኩ፤ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር፤ ትምህርታቸውንም ተከትለው በሚፈጸሙ ምልክቶች ቃሉን ያጸና ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 16:20