ማርቆስ 2:16 NASV

16 ከፈሪሳውያን ወገን የነበሩ ጸሐፍት ከኀጢአተኞችና ከቀረጥ ሰብሳቢዎች ጋር ሲበላ ባዩት ጊዜ፣ ደቀ መዛሙርቱን “ከቀረጥ ሰብሳቢዎችና ከኀጢአተኞች ጋር ለምን ይበላል?” ሲሉ ጠየቋቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 2:16