ማርቆስ 2:25 NASV

25 እርሱም እንዲህ አላቸው፤ “ዳዊት በተራበና የምግብ ፍላጎት በጸናበት ጊዜ አብረውት ከነበሩት ሰዎች ጋር ያደረገውን አላነበባችሁምን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 2:25