ማርቆስ 3:4 NASV

4 ኢየሱስም፣ “በሰንበት ቀን የተፈቀደው መልካም ማድረግ ነው ወይስ ክፉ? ሕይወት ማዳን ነውን ወይስ ማጥፋት?” አላቸው። እነርሱ ግን ዝም አሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 3:4