ማርቆስ 3:8 NASV

8 የሚሠራውን ነገር የሰሙ ሰዎችም ከይሁዳ፣ ከኢየሩሳሌም፣ ከኤዶምያስ፣ በዮርዳኖስ ማዶ ካለው አገር እንዲሁም ከጢሮስና ከሲዶና አካባቢ ወደ እርሱ መጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 3:8