ማርቆስ 4:20 NASV

20 ሌሎቹ በመልካም መሬት ላይ የተዘራውን ዘር ይመስላሉ፤ እነዚህም ቃሉን ሰምተው የሚቀበሉና ሠላሳ፣ ሥልሳ፣ መቶም ፍሬ የሚያፈሩ ናቸው።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 4:20