ማርቆስ 4:24 NASV

24 በመቀጠልም፣ “ስለምትሰሙት ነገር ጥንቃቄ አድርጉ፤ በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ይሰፈርላችኋል፤ እንዲያውም ከዚያ የበለጠ ይጨመርላችኋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 4:24