ማርቆስ 5:19 NASV

19 ኢየሱስ አልፈቀደለትም፤ ነገር ግን፣ “ወደ ቤትህ ሂድ፣ ለዘመዶችህም ጌታ ምን ያህል ታላቅ ነገር እንዳደረገልህና ያሳየህን ምሕረት ንገራቸው” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 5:19