ማርቆስ 5:33 NASV

33 ሴትየዋም ምን እንደ ተደረገላት ባወቀች ጊዜ እየፈራችና እየተንቀጠቀጠች መጥታ በፊቱ ተደፋች፤ እውነቱንም ሁሉ ነገረችው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 5:33