ማርቆስ 5:4 NASV

4 ብዙ ጊዜ በእግር ብረትና በሰንሰለት ይታሰር ነበር፤ ነገር ግን የእጅ ሰንሰለቱን ይበጥስ፣ የእግር ብረቱንም ይሰብር ነበር። ማንም ይዞ ሊያቈየው የሚችል አልነበረም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 5:4