ማርቆስ 6:16 NASV

16 ሄሮድስ ነገሩን ሲሰማ ግን፣ “እኔ ራሱን ያስቈረጥሁት ዮሐንስ ከሙታን ተነሥቶአል!” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 6:16