ማርቆስ 6:2 NASV

2 ሰንበትም በደረሰ ጊዜ፣ በምኵራብ ያስተምር ጀመር፤ የሰሙትም ብዙ ሰዎች፣ ተደነቁ።እነርሱም እንዲህ አሉ፤ “ይህ ሰው እነዚህን ነገሮች ከየት አገኛቸው? ይህ የተሰጠው ጥበብ ምንድን ነው? ደግሞም እነዚህ ታምራት እንዴት በእጁ ይደረጋሉ!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 6:2