ማርቆስ 6:48 NASV

48 ነፋስ በርትቶባቸው ስለ ነበር፣ ደቀ መዛሙርቱ ከመቅዘፊያው ጋር ሲታገሉ አያቸው፤ በአራተኛውም ክፍለ ሌሊት ገደማ፣ በባሕር ላይ እየሄደ ወደ እነርሱ መጣ፤ በአጠገባቸውም ዐልፎ ሊሄድ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 6:48