ማርቆስ 6:55 NASV

55 ወደ አካባቢውም ሁሉ በመሮጥ ሕመምተኞችን በዐልጋ ላይ እየተሸከሙ እርሱ ወደሚገኝበት ስፍራ ሁሉ ያመጡ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 6:55