ማርቆስ 7:13 NASV

13 ስለዚህ ለትውልድ በምታስተላልፉት ወግ የእግዚአብሔርን ቃል ትሽራላችሁ፤ ይህን የመሰለም ብዙ ነገር ታደርጋላችሁ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 7:13