ማርቆስ 7:31 NASV

31 ከዚያም ኢየሱስ ከጢሮስ አገር ተነሥቶ፣ በሲዶና በኩል አድርጎ ዐሥር ከተማ በተባለው አገር በማለፍ ወደ ገሊላ ባሕር መጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 7:31