ማርቆስ 7:33 NASV

33 ኢየሱስም ሰውየውን ከሕዝቡ ለይቶ ከወሰደው በኋላ፣ ጣቶቹን በጆሮው አስገባ፤ ከዚያም እንትፍ ብሎ የሰውየውን ምላስ ዳሰሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 7:33