ማርቆስ 7:4 NASV

4 ከገበያ ሲመለሱም ታጥበው ራሳቸውን ካላነጹ በስተቀር አይበሉም ነበር። እንዲሁም ዋንጫን፣ ማሰሮን፣ ሳሕንና ዐልጋን እንደ ማጠብ ያሉትን ሌሎችን ወጎች ይጠብቁ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 7:4