ማርቆስ 8:1 NASV

1 በዚያን ጊዜ፣ እንደ ገና ብዙ ሕዝብ ተሰበሰበ። የሚበሉት ምንም ምግብ ስላልነበራቸው ደቀ መዛሙርቱን ወደ እርሱ ጠርቶ፣ እንዲህ አላቸው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 8:1