ማርቆስ 8:23 NASV

23 እርሱም የዐይነ ስውሩን እጅ ይዞ ከሰፈር ውጭ አወጣው፤ በዐይኖቹም ላይ እንትፍ ብሎ በት፣ እጁንም በላዩ ጭኖ፣ “ምን የሚታይህ ነገር አለ?” ሲል ጠየቀው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 8:23