ማርቆስ 9:1 NASV

1 ቀጥሎም፣ “እውነት እላችኋለሁ፤ እዚህ ከቆሙት መካከል የእግዚአብሔር መንግሥት በኀይል ስትመጣ እስከሚያዩ ድረስ ሞትን የማይቀምሱ አንዳንዶች አሉ” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 9:1