ማርቆስ 9:11 NASV

11 ከዚያም፣ “ጸሐፍት አስቀድሞ መምጣት ያለበት ኤልያስ ነው ለምን ይላሉ?” ሲሉ ጠየቁት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 9:11