ማርቆስ 9:20 NASV

20 ሰዎቹም ወደ እርሱ አመጡት፤ ርኩስ መንፈሱም ኢየሱስን ባየው ጊዜ ልጁን ወዲያውኑ አንዘፈዘፈው፤ እርሱም መሬት ላይ ወድቆ በመንፈራገጥም አረፋ ይደፍቅ ጀመር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 9:20