ማርቆስ 9:35 NASV

35 ከተቀመጠ በኋላ ዐሥራ ሁለቱን ጠርቶ፣ “መጀመሪያ ለመሆን የሚፈልግ፣ ከሁሉ መጨረሻና የሁሉም አገልጋይ ይሁን” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 9:35