ማርቆስ 9:45 NASV

45 እግርህ ብታሰናክልህ ቍረጣት፤ ሁለት እግር ኖሮህ ወደ ገሃነም ከመጣል፣ አንካሳ ሆነህ ወደ ሕይወት መግባት ይሻልሃል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 9:45