ማቴዎስ 1:19 NASV

19 እጮኛዋ ዮሴፍ ጻድቅ ሰው ስለ ነበርና ማርያምን በሰው ፊት ሊያጋልጣት ስላልፈለገ በስውር ሊተዋት ወሰነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 1:19