ማቴዎስ 1:20 NASV

20 በዚህ ሐሳብ ሳለ፣ የጌታ መልአክ በሕልም ተገለጠለት፤ እንዲህም አለው፤ “የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ሆይ፤ እጮኛህን ማርያምን ወደ ቤትህ ለመውሰድ አትፍራ፤ የፀነሰችው በመንፈስ ቅዱስ ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 1:20