ማቴዎስ 11:19 NASV

19 የሰው ልጅ እየበላና እየጠጣ መጣ፤ እነርሱም፣ ‘በልቶ የማይጠግብ፣ ጠጪ እንዲሁም የቀረጥ ሰብሳቢዎችና የኀጢአተኞች ወዳጅ’ አሉት። ጥበብ ግን በሥራዋ ጸደቀች።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 11:19