ማቴዎስ 12:38 NASV

38 ከዚያም አንዳንድ የአይሁድ ሃይማኖት መምህራንና ፈሪሳውያን፣ “መምህር ሆይ፤ ከአንተ ታምራዊ ምልክት ማየት እንፈልጋለን” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 12:38