ማቴዎስ 12:39 NASV

39 እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አላቸው፤ “ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክትን ይጠይቃል፤ ነገር ግን ከነቢዩ ዮናስ ምልክት በስተቀር ሌላ ምልክት አይሰጠውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 12:39