ማቴዎስ 15:22 NASV

22 አንዲት ከነዓናዊት ሴት ከዚያ አካባቢ በመውጣት ወደ ኢየሱስ መጥታ፣ “ጌታ ሆይ፤ የዳዊት ልጅ፤ ራራልኝ፤ ልጄ በርኩስ መንፈስ ተይዛ በጣም ትሠቃያለች” ብላ ጮኸች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 15:22