ማቴዎስ 15:23 NASV

23 እርሱ ግን አንድም ቃል አልመለሰላትም፤ በዚህ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ እርሱ ቀርበው፣ “እየተከተለችን ትጮኻለችና ብታሰናብታትስ?” ብለው ጠየቁት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 15:23