ማቴዎስ 17:24 NASV

24 ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ቅፍርናሆም ከደረሱ በኋላ፣ የቤተ መቅደሱ ግብር ተቀባዮች ወደ ጴጥሮስ ቀርበው “መምህራችሁ ሁለቱን ዲናር የቤተ መቅደስ ግብር አይከፍልምን?” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 17:24