ማቴዎስ 17:25 NASV

25 እርሱም፣ “ይከፍላል እንጂ” አላቸው።ጴጥሮስ ወደ ቤት እንደ ገባ ኢየሱስ በቅድሚያ፣ “ስምዖን፤ የምድር ነገሥታት ግብር ወይም ቀረጥ የሚቀበሉት ከራሳቸው ልጆች ወይስ ከሌሎች ይመስልሃል?” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 17:25