ማቴዎስ 18:8 NASV

8 እጅህ ወይም እግርህ ለመሰናክል ምክንያት ቢሆንብህ፣ ቈርጠህ ጣለው፤ ሁለት እጅ ወይም ሁለት እግር ኖሮህ ወደ ዘለዓለም እሳት ከምትጣል፣ አንካሳ ወይም ሽባ ሆነህ ወደ ሕይወት መግባት ይሻልሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 18:8