ማቴዎስ 18:9 NASV

9 እንዲሁም ዐይንህ ለመሰናክል ምክንያት ቢሆንብህ፣ አውጥተህ ጣለው፤ ሁለት ዐይን ኖሮህ ወደ ገሃነመ እሳት ከምትጣል፣ አንድ ዐይን ኖሮህ ወደ ሕይወት መግባት ይሻልሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 18:9