ማቴዎስ 19:13 NASV

13 ከዚያም እጆቹን በላያቸው ላይ ጭኖ እንዲጸልይላቸው ሕፃናትን ወደ እርሱ አቀረቧቸው። ደቀ መዛሙርቱ ግን ሕፃናቱን ያመጡትን ሰዎች ገሠጿቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 19:13