ማቴዎስ 19:14 NASV

14 ኢየሱስም፣ “ሕፃናት ወደ እኔ ይምጡ፤ አትከልክሏቸው፤ መንግሥተ ሰማይ እንደ እነርሱ ላሉት ናትና” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 19:14