ማቴዎስ 2:15 NASV

15 በዚያም ሄሮድስ እስከ ሞተበት ጊዜ ድረስ ኖረ። በዚህም፣ “ልጄን ከግብፅ ምድር ጠራሁት” በማለት እግዚአብሔር በነቢዩ አንደበት የተናገረው ቃል ተፈጸመ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 2:15