ማቴዎስ 2:16 NASV

16 ሄሮድስ ጠቢባኑ እንዳታለሉት በተረዳ ጊዜ በጣም ተናደደ። ከጠቢባኑ በተነገረው መሠረት ዕድሜያቸው ሁለት ዓመትና ከዚያም በታች የሆኑትን የቤተ ልሔምንና የአካባቢዋን መንደሮች ወንድ ልጆች ሁሉ ልኮ አስገደለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 2:16