ማቴዎስ 24:14 NASV

14 ለሕዝብ ሁሉ ምስክር እንዲሆን፣ ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፤ ከዚያም መጨረሻው ይመጣል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 24:14