ማቴዎስ 24:15 NASV

15 “እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተነገረው፣ ‘የጥፋት ርኩሰት’ በተቀደሰው ስፍራ ቆሞ ስታዩ፣ አንባቢው ያስተውል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 24:15