ማቴዎስ 25:10 NASV

10 “ዘይት ሊገዙ እንደሄዱ፣ ሙሽራው መጣ፤ ተዘጋጅተው የነበሩት ልጃገረዶችም ወደ ሰርጉ ግብዣ አብረውት ገቡ፤ በሩም ተዘጋ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 25:10