ማቴዎስ 25:9 NASV

9 “አስተዋዮቹ ልጃገረዶች ግን መልሰው፣ ‘ያለን ዘይት ለእኛም ለእናንተም ላይበቃ ስለሚችል፣ ሄዳችሁ ከሻጮች ለራሳችሁ ግዙ’ አሏቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 25:9