ማቴዎስ 26:63 NASV

63 ኢየሱስ ግን ዝም አለ።ሊቀ ካህናቱም፣ “በሕያው እግዚአብሔር አምልሃለሁ፤ አንተ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆንህ ንገረን” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 26:63