ማቴዎስ 26:64 NASV

64 ኢየሱስም፣ “አንተው ራስህ ብለኸዋል፤ ነገር ግን ለሁላችሁም ልንገራችሁ፤ ወደ ፊት የሰው ልጅ በኀያሉ ቀኝ ተቀምጦ በሰማይ ደመና ሲመጣ ታዩታላችሁ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 26

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 26:64