ማቴዎስ 3:11 NASV

11 “እኔ ለንስሓ በውሃ አጠምቃችኋለሁ፤ ነገር ግን ጫማውን መሸከም የማይገባኝ፣ ከእኔ የሚበልጥ ኀያል ከእኔ በኋላ ይመጣል። እርሱም በመንፈስ ቅዱስና በእሳት ያጠምቃችኋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 3:11